The time for change

No bullet can stop the spirit of justice and democracy!!!

ስጋት አይግባቹህ – የ ኦሮሞ ወጣቶች by ሳተናው ድረ-ገጽ

oromo-students-fresh-protest

እኛ የኦሮሞ ልጆች:በ ኦሮሞ ባህል:ታርክና ወግ በደንብ ታንፀን:ተንከባክበን ያደግንና ገና ከተወለድበት ሰከንድ ጀምረን:በየ 8 አመቱ ሀላፍነታችንና ግዴታችን እየተረከብና አያስረከብኒ የመጣንና አሁንም የተረከብነውን አስረክቤን:ሌላውን ለመረከብ የተዘጋጀን ልጆች ስለሆን: እንድህ በ ወያኔና ጀሌዎቹ ጫጫታና ጋጋታ በስሜት ተነድተን በ ኦሮሞ ህዝብ የተሰጠኒን አላማ ሳናሳካ የምን ቀር ልጆች አይዴለንምና::

እኛ የ ኦሮሞ ወጣቶች የ ኦሮሞ ህዝብ የምገባውን መብትና ክብር እስካምያገኝበት ድረስ እንቅልፍም የለንም

የማያውቁን ጠላቶቻችን ኦሮሙማችን ምን ማለት እንዳልሆነ ስለማያውቁ:በ ልዩነታችን ልያዳክሙን ስፍረጨራ ይታያሉ::ለካ የ ኦሮሞ ህዝብ ማን እንደሆን አያውቁንም::ወያኔ እታገልለታለው:የምትለውን የ ትግራይ ህዝብ አውዜ ላይ በ አይሮፕላን ስትጨፍጭፍ:አባቶቻችንን እኮ አርሲ ውስጥ እነጄኔራል ታደሳ ብሩ:ሙስልሙ ያረዳውን በሬ:ክ/ያን ኦሮሞ እንድ በላ:ክ/ን ያረደውን ሙስልሙ እንድበላ በ ማድረግ:እንዳልለያይ ቃለ መሃላ ያስገቡን ነበረ:እኛ ደግሞ በ ምኒም ተአምር የ አባቶቻችን ሀደራ ማንበላ ልጆች ስሆን: የ ኦሮሞ ህዝብ በልዩነቱ ይጋጫል ብላቹህ ለኛ የተጨነቃቹህ በ መምሰል ልታጋጩን አት ሞክሩ::

ኦርቶዶክስም: የኦሮሞ ማኒነት ነው:ፒሮቴስታንትም የ ኦሮሞ ማንነት ነው:እስልምናም የ ኦሮሞ ማንነት ነው:ካቶሊክም:ዋቄፈታም የ ኦሮሞ ህዝብ ማንነት ነው::የኦሮሞ ህዝብ ደግሞ በማኒነቱ የማይደራደር ህዝብነውና ወያኔ እራስሽን የ ማኒነታችን ጠባቂ ሆነሽ ለመታየት እንዳትሞክሪ እኒልሻለን

እኛ ኦሮሞዎች ነን:የ ኦሮሞ ህዝብ የምገለገልባቸው ንብረቶችና ተቁዋማት:ቸርቹም:መስጅድም:ቤተክርስትያኑም: የኦሮሞ ህዝብ ንብረትና ተቁዋም ነው::

የወያኔአይዴለም::ንብረቶቻችን ደግሞ ወያኔና ቡቹሎቹህ ሳይሆን የምጠብቁልን እኛ የ ኦሮሞ ልጆች ነንነን ንብረታችን የመጠበቅብቀው እኛ ነን::ስለዝህ ወያኔና ጠላቶቻችን አትከሙልን:

እኛ በ ኦሮሞ ባህልና ወግ ና ስርአት ውስጥ ነው ያደግነው::የ ኦሮሞ ባህል ደግሞ እንኩዋን አቅመደካማዎቹን(ህፃናት:ሴቶችና አዛውንቶች):ከኦሮሞ ታጋዮችጋር እየተዋጋ ለ ቆሰለው የጠላት ሞርከኛ ራሱ በቂ ማረፍያና እንክብካቤ እንድኒሰጥ ያስገድደናልንጂ:አንድንበቀል አይፈቅድልንም:: ስለዝህ ጠላታችን ወያኔና ወያኔ ብቻ ስለሆነ:ኦሮምያ ውስጥ ያላቹህ ኦሮሞ ያልሆናቹህ ህዝቦች:አማራዎችም ጭምር ማለታችን ነው:ስጋት አይግባቹህ::ነገር ግን የ ኦሮሞ ወጣቶችን ምስጥር አውጥቶ ለጠላት የሰጠው:ኬትም ይሁም:ኦሮሞም ብሆን ጠንካራ እርምጃ ይወሰድበታል::እንደ አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች ላይ መወሰድ እንደ ተጀመራ ማለት ነው::

ወያኔ የ ኦሮሞ ልጆቹን መግደል:ማሰር:ማፈን እስካላቆመችና ያሰረቻቸውን እስካልፈታ ድረስ ትግላችን መልኩን እየቀየረ ይቀጥላል::

እያንዳንዱ የወያኔና ከ ወያኔ ጋር ሼር ከምሰሩት ካምንፓንዎች ንብረቾች ላይ ጠንከር ያላ እርምጃ ይወሰድበታል::በዝህ አጋጣሚ እነዝህን ንብረቶች ከ ንፁሃን ዜጎች ንብረት ትለየን ዘንድ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን::

እኛ የ ኦሮሞ ወጣቶች: ወያኔ መርዮቻችን የ OFC አመራሮችን ብታስርብንም:ትግላችን ግን ልታስረው አትችልም:አትችልምም::እነሱ ከ እስር ተፈትቶ መንግስት ከነሱጋር እስካል ተደራደረ ድረስ:እናልቃሌንጂ:ከፋፉዩና አምባገነኑ የወያኔ መንግስት እስካልተወገዳ ድረስ ትግላችን ይቀጥላል::

የታሰሩ መሪዮቻችን እስክ ፈቱልን ድረስ:ውድ ወንድማችን #ጀዋር ሙሃመድ የ ትግላችን ግዛዊ አመራር ና እኛ ደግሞ:የ አመራራችን:ትእዛዝና ምክር ወደ መሬት በማውረድና በ መተግበር የምሰጠኒን ግዴታ እንወጣለን::

በ ቀጥተም ሆነ በተዘዋዋሪ:ጀዋርን ጨምሮ:በማንኛውን የ ኦሮሞ ልህቃን ላይ ምደረገው የ ፕሮፖጋንዳጦርነት:ወያኔ በኦሮሞ ህዝብ ላይ እያደረገችው ካለው ጦርነት ለይተን የማናይ መሆኑን ልናሳውቃቹህ እንፈልጋሌን::

ትግላችን:እንደ ኦሮምያ:ሁሉም በ እኩልነት:በ ብሄር ማኒነቱና ሀይማኖቱ ተከባብሮ የምኖሩበት ምስራቅ አፍርካን እስከመገንባት ስለሆነ:ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦቹም:በተለይ የ አማራ ልህቃኒና የ አማራ ህዝብ:ይሄኒን ታርካዊና አስገራም ትግል:በመደገፍና በመቀላቀል የ ጋራ የሆነውና ህዝባችን ያለ ርህራሄ:እንድገደሉና አካል ጉዳተኛ እያረገው ያለው ሴይጣነዊ የ ወያኔ መንግስትን ለመጣል የበኩላቹሁን ግዴታ እንድትወጡ ጥሪያችን እናቀርባለን::

እነዛ የ አባ በህሬን ድርሰት እያነበባቹህ: ህዝባችን ምታራርቁ ሰዎች:ድብቅ ጥላቻና ተልኮ በመያዝ የ ኦሮሞ ኤሊቶችና ህዝብ ላይ የምታረጉት ከዋያኔ ያልተናነሳ ፕሮፖጋንዳ:ብሎም የ ኦሮሞና አማራ ህዝቦች ልዩነቱን እያሰፋቹህ:የነዝህ ህዝቦች አንድነት:ሌሎች ጭኩን:ብሄር ብሄረሰቦችም የ ጭኮና ግዜ ማብቅያና የ እኩልነትና ፍትህ ብርሃን የምበራበት ግዜ አድርጎ በ ጉጉት እየጠቁ ያሉትን ወደሆላ በመመለስ :አማራ ምባል ህዝብ የለም እያላቹ የአማራ ጉልበትን በመዳከም:የሌላ የ ስቃይ ምእራፍ መሸጋገርያ ግዜ በ ማድረግ ትልቅ የታርክ ስህተት እንዳትሰሩ ትጠየቃላቹህ

satenaw

posted by Geremew Aragaw

Single Post Navigation

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: