The time for change

No bullet can stop the spirit of justice and democracy!!!

ማን ነው ብአዴን?

ማን ነው ብአዴን?

ኤርትራዊ በረከት ስምኦን?
ደደቡ አለምነው መኮንን?
ቆሻሻዋ ገነት ዘውዴ?
በወያኔ ከተወረረ ኮረም የመጣ ቅጥረኛቸው ካሳ ተክልብርሀን?
ቀውሱ ህላዊ ዮሴፍ? ሌባው ታደሰ ጥንቅሹ? ወይስ ማን ነው ብአዴን? ማንስ ነው ከጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ ወይም ሸዋ?

የሚገርመው ደሞ ሁሉም የኢህአፓ ርዝራዘዦች ሲሆኑ ላለፉት 26 አመታት ወያኔን በማገልገል በአማራ ሀዝብና ቦታ ላይ ጠላት ስለመሆናቸው ምንም ባለመስራታቸው ብቻ ሳይሆን የሚሰራ እንዳሰራ ለማድረግ የተቀጠሩ የወያኔ ተላላወች መሆናቸው እየታወቀ እነዚህን ጠላቶች አንደ አውሬ እያደኑ መግደል ሲገባ በሌላ መታየታቸው ነው፡፡ እነዚህ እኮ ናቸው ወልቃይትንና ራያ አዘቦን በትግሬ ያስወረሩና ለሚሰራው ወንጀል ሁሉ ተባባሪ የሆኑ፡፡ እነዚህ እኮ ናቸው አማራ በአማራነቱ ብቻ ያን ያህል ወንጀል ሲሰራበት አንዳችም የመቆርቆር ስሜትም ሆነ ከጎኑ መሆን ያልታየባቸው፡፡ ይባስ ብለውም በድረሱልን እርዳታ ሲጠየቁ እንኳን ስብሰባ ላይ ነን እያሉ በመዋሸት መልስ ላለመስጠት የማይፈልጉ አረመኔዎች ሲሆኑ አዲሱ ለገሰና አያሌው ጎበዜም ዋነኛዎች ናቸው፤ ሰይጣኖች ታምራት ለአይኔ፣‹ ዳዊት ዮሀንስ፣ ገነት ዘውዴ፣ አለምነው መኮንንና የመሳሰሉት ከጠላት ጋር ሆነው አማራን የሚጎዱ፣ የጎዱና ያስጎዱ ናቸው ብአዴንን የመሰረቱና የነሱ አጋሮች እስካሁንም ይዘውት የሚገኙ፡፡

ወልቃይትን ጨምሮ አምሀራ በአየር ጸባይ፣ በቦታ አቀማመጥ፣ በውሃ ሀብትና በንጥረ ነገሮች የዳበረ ለም መሬት ያለው ስለሆነ ከማንም በፊት ግብርናውን ማዘመን ነው ያለበት፡፡ ለግብርና ምቹ ስለሆነ የተጎዳውን መሬት በቀላሉ በማገገም ለምርት የሚሆንን መሬት ማስፋትና የምርትን መጠን መጨመር ነው ያለበት፡፡ የተመረተን እንዳለፈው በትግሬ ማዘረፍ ሙሉ በሙሉ ቆሞ በራስ በማቀነባበር እሴት እየጨመሩ ከአሀገር እስከ ውጪ ሀገር ድረስ ማድረሰ ነው ያለበት፤ የጎጃምን ጤፍና ወልቃትን ጨምሮ የጎንደርን ሰሊጥ ጭምር፡፡

ከተከዜ ምላሽ አስከ አባይ ድረስ ጎንደርና ጎጃም ለብቻቸው በደንብ ቢሰራባቸው ሀገርን የመቀለብ ታላቅ ተፌጥሮ ያላቸው ሲሆኑ ምስጋና ለቦታው አቀማመጥና በውሀ ሀብታምነቱ ሩዝን ጨምሮ የማያበቅለው የለም፡፡ አምሀራ እስከ 10 ሚሊዮን ሄክታር የእርሻ መሬት ያለው ሲሆን አሁን በስራ ላይ የሚውል ግን ከግማሽም በታች ነው፡፡ 8 ሚሊዮን ሄክታር እንኳ መሬት በከፍተኛው ቦታ በደንብ ቢዘመንበትና ቢጎዘምበት ከ300 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የመህር ምርት የሚገኝበት ነው፡፡ በውሃ ሀብታምና አየሩ መልካም ስለሆነ መስኖ ሲታከልብት ደሞ እስከ 400 ሚሊዮን ዋና ሰብሎችን ማምረት ይቻላል፡፡ ይህም ማለት የጎንደርንና ጎጃምን ቢያፉሱት የማይልቅ ሽንኩር፣ ድንች፣ የተለያየ አትክልትና ፍራፍሬ ሳጨምር ነው፡፡ 300 ሚሊዮን ኩንታል እንኳ ማምረት ቢቻል 25 ሚሊዮን ህዝብ አካባቢ የሚሰላ የወያኔ በወንጀል ፈጠራ የሆነ አማራ ክልል ተብዮ ለራሱ 100 ቢገለገል 200 ለሌላ ፍጆታ ይሆናል ማለት ነው፡፡

በመሆኑም የረጅም እቅድ በማውጣትና ስትራቴጂ በመንደፍ ለግብርና ምቹ የሆነ አማራ ማተኮር ያለበት የግብርናውን ዘርፍ ማዘመንና መሬትን በማገገም ለጥቅም በማዋል የእርሻ መሬትን ሽፋን መጨመር ነው፡፡ ጤፍን ከመፍጨት አልፎ በእንጀራ መልክ እስከ ውጪ ሀገር ድረስ ለተጠቃሚ ማድረስ፣ ስንዴንም እንደዚህ ከመፍጨት አልፎ በፓስታ፣ መኮሮኒ፣ ዳቦና በመሳሰሉት መልክ ለተጠቃሚ ማድረስ፣ ገብስን በብቅል፣ ቆሎ፣ በሶና በመሰሰሉት መልክ ለተጠቃሚ ከማቅረብ ጀምሮ የቢራ ፋብሪካዎችን በመትከል የራስን ቢራ ራስ ማምረትና ሌሎችንም በዚህ መልክ ማስተናገድ መቻል ብዙ የስራ አድል የሚፈጥርና ትልቅ ጥቅም የሚሆን ነው፡፡

ምስጋና ለከፍተናው ቦታ እና በንጥረ ነገሮች የተቀመመ አፈር ከውሃ ሀብትና መልካመ አየር ጋር የታደለ አማራ የተለያየና ጥራት ያለው የገብስ ምርት ለማምረት እጅግ ተስማሚ ሲሆን ስላልተሰራበት ግን እንደሌሎች ምርቶች ይህም ሊሆን አልቻለም፡፡ መስራት የሚችሉት መስራት ቢችሉማ የጤፍን የእርሻ መሬት ቢያንስ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር በማድረስ በጥናት እየተደገፉ በመስራት እስከ 70 እና 80 ሚሊዮን ኩንታል ከአማራ ብቻ ማምረት እስካሁን በተቻለ ነበር፡፡

ስለሆነም አማራን ለማዳከም፣ ለመጉዳትና ለማጥፋት አቅዶ ስለጣን በጉልበት በመያዝ ሚኒሊከ ቤተመንግስት ተቀምጦ ላለፉት 26 አመታት በቀጥታ እየሰራ ነገር ግን ያልተሳካለትና ብሎም እየከሸፈት ያለን ትግሬ ወያኔና ቅጥረኛውን ብአዴንን ከመጠበቅ ይልቅ ህዝቡ ራሱን ከነሱ እየተከላከለ በራስ አቅም ቢጥር ለውጥ ማምጣት በቻለ ነበር፡፡ የግብርናውን ዘርፍ በማዘመንና የመሬት ደህንነትን በመንከባበክ የውሀ ሀብትን በአግባቡ በመጠቀም ህዝቡና የተማሩ ዜጎች ተባብረው መስራት አለባቸው፡፡ ወልቃይትን ጨምሮ ጎንደርና ጎጃም ከመሬት እንክብካቤ ጀምሮ ግብርናውን በማዘመን ከልብ ቢሰራባቸው የተለያዩ ሰብሎችን አመቱን ሙሉ በማብቀል ሀገርን የመቀለብ ታላቅ የሆነ የተፈጥሮ አቅም ያላቸው ናቸው፡፡ ስለሆነም ህዝቡ በዚህ ላይ በማተኮር ሀገርን በረሀብ የሚያስተዋውቀውንና ህዝብን እየጎዳ ያለን ረሀብን መከላከልና በብዛት መጠቀምም ይቻላል፡፡

ጠላት የሆነ ትግሬ ወያኔ ግን ጤፍ፣ ስንዴ፣ ገብስና ሰሊጥ ጨምሮ እስከ ሽንኩርት፣ በርበሬ፣ ጥራጥሬና የመሳሰለው ከአማራ መዝረፍ መቆም አለበት፡፡

posted by Gheremew Araghaw

Single Post Navigation

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: