The time for change

No bullet can stop the spirit of justice and democracy!!!

የማይንበረከክ መንፈስ (The Indomitable Spirit) | ገጣሚ፤ አንዱዓለም አራጌ – ከቃሊቲ ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ

andu-family-45

ይህ ከቃሊቲ መቀመቅ የወጣ የታጋዩ አንዱዓለም አራጌ የፅናት፤ የተስፋና የትግል ጥሪ ነው። ጥሪው ሥነ ቃል ነው። ሥነ ሕይወት። ሥነ ትግል! ቃል የዕምነት ዕዳ ነው – እንዲሉ። ይህ ሥነ ቃል አስቀድሞ የወረደው በፈረንጅ ቋንቋ በእንግሊዝኛ ነው። ሥነ ቃሉን ከሰፈረበት ድረ- ገፅ እንዳነበብኩት – ሰቀዘኝ። እያደር ደግሞ አስማጠኝ። ምናለ በሀገርኛ ቋንቋ ብመልሰው? ግና እንደገጣሚው ውስጠ ህመም ህመሙን ምን ያህል ማስተላለፍ እችላለሁ? እስከምንስ ጠልቆ ይሰማኛል? ወይስ አሞኛል?….ለማንኛውም እነሆ!

Read Full Story in PDF

posted by Geremew Aragaw

Single Post Navigation

Leave a comment